የኛ ታክሲ

phone

ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በሁሉም የኢትዮጵያ የክልል ከተሞች ላይ ተግባራዊ የሚሆን

እንደሚታወቀው የታክሲ አገልግሎት የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ማግኘት በመዲናዋ አዲስ አበባ የተለመደ ሲሆን ከ30,000 – 40,000 የ ቤት መኪና ባለቤቶችም በስራው ላይ እየተሳተፉ ቋሚ ስራ አድርገው ከራሳችውም አልፈው ቤተሰቦቻችውን እያስተዳደሩበት ይገኛሉ።

ከተማ ላይ ካሉት የሞባይል መተግበሪያዎች አንጋፋዎቹን ጨምሮ አብዛኞቹ መተግበሪያውን ያሰሩት በህንድ፡ ፓኪስታን፡ አሜሪካ ወይም በተለያዩ ሃገራት ሲሆን ይህም ብዙ ጉዳቶች ይኖሩታል።

ሃሳባቸን የ ታክሲ (በ ክልል ከተሞች ደግሞ የባጃጅ፡ ሞተር እንዲሁም የጋሪ) አገልግሎቶችን በቀላሉ በዋና ዋና የአገራችን የክልል ከተሞች ቋንቋዎችን በመጨመር ቀላል እና ምቹ አድርጎ ለ ነዋሪዎች ማቅረብ ነው።

መተግበሪያው የተሰራው ሙሉ በሙሉ እዚው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው ይህም መተግበሪያው ለሚገጥሙት ችግሮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት፡በተጠቃሚዎች ዘንድ ተቀባይነቱን ለማቅለል ይረዳናል።

ዋናው አላማችን ለጊዜው በሁሉም የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች መተግበሪያውን ተግባራዊ ማድረግ ይሆናል ፣ ነገር ግን ጊዜው ሲደርስ እና በተሰማራንባቸው ከተሞች የተጠቃሚው ተደራሽነት አጥጋቢ ሲሆን አገልግሎታችንን ወደ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በቀላሉ ከብዙ ደንበኞቻችን ጋር ማምጣት የምንችል ይሆናል

የተጠቃሚውን ልምድ እና የገበያ መግቢያን ለማቃለል በመተግበሪያው ላይ ብዙ ባህሪያትን አስገብተናል።

አንዳንድ የመተግበሪያውን የውስጥ እይታ ለማየት ከስር የመተግበሪያውን ገጽ እይታዎች እንለጥፋለን።

ይሄ መልእክት የደረሳቹ ሁሉ ኢንቨስት እንድታደርጉ እና የዚህ አስደናቂ ጉዞ አካል እንድትሆኑ ጋብዘናል።

Overview of Passenger App.

app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen

Overview of Driver App.

app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen
app-screen

Want to learn more? Get in touch.